explain-icon

ትንታኔ

ነቢዩ የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና ሙስሊም ወንድሙ በራቀ ወቅት እንዳይወገዝ ወይም በርሱ ላይ መጥፎ እንዳይደርስበት በመከልከል ለሙስሊም ወንድሙ ክብር የተከላከለ ሰው አላህ የትንሳኤ ቀን ቅጣትን ከሱ እንደሚከላከልለት ተናገሩ።

explain-icon

ከሐዲሱ የምንጠቀማቸው ቁምነገሮች

  • የሙስሊሞችን ክብር የሚነካ ንግግር መናገር መከልከሉን እንረዳለን።
  • ምንዳ በስራ አምሳያ (ልክ) ነው። ከወንድሙ ክብር ለተከላከለ ሰው አላህም ከሱ ላይ እሳትን ይከላከልለታል።
  • ኢስላም በተከታዮቹ መካከል ወንድማማችነትና መረዳዳትን የሚያጠናክር እምነት መሆኑን እንረዳለን።