ከጀሪር ቢን ዐብደላህ -አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና- እንደተላለፈው እንዲህ አለ: የአላህ መልክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል: "ለሰዎች የማይራራን አሸናፊና የበላይ የሆነው አላህ አይራራለትም።" ሶሒሕ ነው። - ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።