ከዓኢሻህ ረዲየሏሁ ዐንሃ እንደተላለፈው እንዲህ አለች፡ "የአሏህ መልክተኛ የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና እንዲህ ብለዋል፡ 'ሲዋክ አፍን የሚያጠራ (የሚያፀዳ)፤ የአሏህንም ውዴታ የሚያስገኝ ነው።'" ሶሒሕ ነው። - ነሳኢና አሕመድ ዘግበውታል።