ከዑስማን -አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና- እንደተላለፈው ነቢዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ አሉ: "ከናንተ መካከል በላጩ ቁርአንን ተምሮ ያስተማረ ሰው ነው።" ሶሒሕ ነው። - ቡኻሪ ዘግበውታል።