ከዑቅበህ ቢን ዓሚር (ረዲየሏሁ ዐንሁ) -አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና- እንደተላለፈው እንዲህ አሉ: «የአላህ መልክተኛ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) እንዲህ አሉኝ: "እንደነርሱ አምሳያ በጭራሽ ያልታየ አንቀጾች በኔ ላይ ወርዷል ወይም ወርደውልኛል። እነርሱም 'ሙዐወዘተይን' ናቸው።"» ሶሒሕ ነው። - ሙስሊም ዘግበውታል።