ከመዕቂል ቢን የሳር - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው: የአላህ መልክተኛ(የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) እንዲህ ብለዋል: "በፈተና ወቅት አላህን ማምለክ ወደኔ እንደመሰደድ ነው።" ሶሒሕ ነው። - ሙስሊም ዘግበውታል።