explain-icon

ትንታኔ

ነቢዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም የጭንቅላት ፀጉርን አንዱን ተላጭቶ አንዱን ትቶ ከመቆረጥ ከለከሉ። ክልከላው ልጅም አዋቂም ወንዶችን የሚያጠቃልል ነው። ሴት ግን የጭንቅላት ፀጉሯን መላጨት አይፈቀድላትም።

explain-icon

ከሐዲሱ የምንጠቀማቸው ቁምነገሮች

  • ኢስላማዊ ሸሪዐ ለሰው ልጅ አካላዊ መገለጫም ትኩረት መስጠቱን እንረዳለን።