explain-icon

ትንታኔ

ነቢዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በሰዎች መካከል መቃቃርን ለመፍጠር በማሰብ ወሬን የሚያዋስድ ለቅጣትና ጀነት ላለመግባት የተገባ መሆኑን ተናገሩ።

explain-icon

ከሐዲሱ የምንጠቀማቸው ቁምነገሮች

  • ወሬ ማዋሰድ ከትላልቅ ወንጀሎች መሆኑን እንረዳለን።
  • ወሬ ማዋሰድ በግለሰቦችም ሆነ በማህበረሰብ ደረጃ ጉዳትና ብልሽትን ስለሚያስከትል ወሬ ማዋሰድ መከልከሉን እንረዳለን።