ከአቡ ሁረይራ -አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው እንዲህ ብለዋል፦ የአላህ መልዕክተኛ የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና እንዲህ ብለዋል፦ "አላህ ለርሱ መልካም የሻለትን ሰው ይፈትነዋል።" ሶሒሕ ነው። - ቡኻሪ ዘግበውታል።