ከዑመር (ረዲየሏሁ ዐንሁ) -አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና- እንደተላለፈው እንዲህ አሉ: «ነቢዩ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) እንዲህ ብለዋል: "በዱንያ ሐር የለበሰ ሰው በመጪው ዓለም አይለብሰውም።"» ሶሒሕ ነው። - ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።