ከኢብኑ ዑመር - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው: የአላህ መልክተኛ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) እንዲህ ብለዋል: "ለኩራት ልብሱን የጎተተን ሰው አላህ አይመለከተውም።" ሶሒሕ ነው። - ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።