explain-icon

ትንታኔ

ከነቢዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ቀናው ጎዳና መካከል ሽቶን መቀበልና አለመመለስ አንዱ ነበር። ምክንያቱም ለሸክም ቀላል መአዛው ምርጥ ነውና።

explain-icon

ከሐዲሱ የምንጠቀማቸው ቁምነገሮች

  • የሽቶን ስጦታ መቀበል ሸክሙ ምንም ጣጣ የማያመጣና ስለተቀበልነውም ምንም መመፃደቅን ስለማያመጣ ተወዳጅ ነው።
  • ነቢዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሽቶን ባለመመለሳቸውና ስጦታን ከሚሰጣቸው አካል በመቀበላቸው ውስጥ የሳቸውን የስነምግባር ማማርና ሙሉነት እንረዳለን።
  • ሽቶን መጠቀም መበረታታቱን እንረዳለን።
explain-icon

ተጨማሪ