ከጃቢር ቢን ዐብደላህ ረዲየሏሁ ዐንሁማ - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው እንዲህ አሉ: «የአላህ መልክተኛ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም -የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና- እንዲህ ብለዋል: "በድርና ሑደይቢያ ላይ የተሳተፈ ሰው እሳት አይገባም።"» ሶሒሕ ነው። - رواه أحمد وأصله في صحيح مسلم