ከኢብኑ ዑመር ረዲየሏሁ ዓንሁማ -አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና- እንደተላለፈው እንዲህ አሉ: «የአላህ መልክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም -የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና- እንዲህ ብለዋል "አማኝ የሆነ ሰው ክልክል የሆነን ደም እስካላፈሰሰ ድረስ በሃይማኖቱ ነፃነት ውስጥ ከመሆን አይወገድም።"» ሶሒሕ ነው። - ቡኻሪ ዘግበውታል።