ከአቡ ሁረይራ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው ነቢዩ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) እንዲህ ብለዋል፦ "አንዳችሁ ወንድሙ ላይ መሳሪያን አይደቅን። አይታወቅም ምናልባት ሸይጧን መሳሪያውን ከእጁ ላይ ይወሰውሰውና በእሳት ጉድጓድ ውስጥ ሊጥለው ይችላልና።" ሶሒሕ ነው። - ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።