explain-icon

ትንታኔ

ቀይስ ቢን ዓሲም ወደ ነቢዩ (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) እስልምናን መቀበል ፈልጎ መጣ። ነቢዩም (የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና) በውሃ እና ቅጠሉን ለማንፃት በሚገለገሉበትና ጥሩ መአዛ ባለው የቁርቁራ ዛፍ ቅጠል እንዲታጠብ አዘዙት።

explain-icon

ከሐዲሱ የምንጠቀማቸው ቁምነገሮች

  • ካፊር ወደ እስልምና በሚገባ ወቅት መታጠቡ የተደነገገ መሆኑን እንረዳለን።
  • የእስልምና ደረጃንና ለነፍስም ሆነ ለአካልም ትኩረት መስጠቱን እንረዳለን።
  • ውኃ ንፁህ ከሆኑ ነገሮች ጋር መቀላቀሉ ከጠሀራነት አያስወጣውም።
  • ሳሙናና የመሳሰሉት ዘመን አመጣሽ የሆኑ ማፅጃዎች የቁርቁራ ቅጠልን ቦታ ይተካሉ።
explain-icon

ተጨማሪ