ከዓኢሻህ -አላህ መልካም ስራዋን ይውደድላትና- እንደተላለፈው ነቢዩ -የአላህ ሶላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈንና- እንዲህ ብለዋል: "ውልደት ክልክል የሚያደርገውን ጥቢ ክልክል ታደርጋለች።" ሶሒሕ ነው። - ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።