ከሙጊራ ቢን ሹዕባ (ረዲየሏሁ ዐንሁ) - አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና - እንደተላለፈው: ነቢዩ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይስፈን) እንዲህ ብለዋል፦ "ከኡመቴ መካከል የበላይ የሆኑ ጭፍሮች (ከመኖር) አይወገዱም። የአላህ ትእዛዝ እስኪመጣባቸው ድረስም የበላይ እንደሆኑ ይቆያሉ።" ሶሒሕ ነው። - ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።